በሰሞኑ የአርሲውን ጉዳይ ተጠቅመው እስልምናን ለማጠልሸት ድራማ እየፈጠሩ ነው ብዙ ቪድዮ አየሁ ። ይህ የገረመኝ ቪድዮ ነው
ከመነሻው ቪድዮው እንኳን እውነት ሊሆን ለአቅመ ድራማ እንኳን አይበቃም ። የትኛውም ሙስሊም "ጂሃዲስት" ብሎ አይጠራም። ጂሀድ የሚለው መሠረተ ቃል ትርጉሙ ትግል ሲሆን የሚታገለው አካል ሙጃሂድ ነው የሚባለው ። ከእስልምና ውጭ ያሉት በተለይም ምዕራባውያን ናቸው ስለማያውቁ "ጂሃዲስት" እያሉ የሚጠሩት ። ማንም ሙስሊም ጂሃዲስት አይልም 😁 ።
🌐 ሳይኮሎጂስት , አርቲስት , neurologist , journalist .... በዚህ መልኩ ሄደው ነውኮ ጂሃዲስት ያሉት 😁
🌠 ኦርቶዶክሶች በአርሲው ጉዳይ ተደብቀው የአክሱም ድምፃችንን ረግጠው ራሳቸውን በሙስሊሞች የተጎዱ አድርገው ተቀምጠዋል።
የሙስሊም ሚዲያዎች ታሪካዊ ስህተት ነው የሰራችሁት ። ፍትህ ለአርሲ እያላችሁ ዘላችሁ መቀላቀል አልነበረባችሁም። ለብቻችሁ ፍትህ ለአክሱም እና አርሲ ብላችሁ ኦርቶዶክስም ሌላ ቦታ ላይ እየረገጠች መሆኗን መናገር ነበረባችሁ። የፖለቲካ አላማቸውን ሳታዩ እንዲሁ ቅን ልብ ብቻ ይዛችሁ ስታራግቡላቸው ይኸው አርሲ ላይ ንፁሃንን የገደለው ሸኔ ነው ቢባሉም አላማቸው አርሲን ሰበብ አድርገው ሙስሊሙ ያገኘውን ነፃነት መርገጥ ስለሆነ ዞረው ገዳዮቻችን ሙስሊሞች ናቸው ገድለውን ሲያበቁ አብረውን ያለቅሳሉ በማለት መጮህ ጀመሩ። እናንተም እኛ አይደለንም የገደልነው እያላችሁ እነሱ አልቃሽ እናንተ ደግሞ እሹሩሩ ባይ ሆናችሁ። ለሌላ ጊዜ ተማሩበት ተዘሎ በስሜት አይገባም ። የፖሊቲካ አላማው ይታያል መጀመሪያ ።
የሙስሊም ሚዲያዎችን ያህል ፕሮቴስታንቶች አላሽቃበጡም። ፕሮቴስታንቶች ያውቃሉ የኦርቶዶክስ ፅንፈኞችን አላማ።
ተማሩበት ለሌላ ጊዜ !
✍️ Abdulkerim
https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------
330
197
54
46
18
9
4
3June 6, 2026 22.9K 35