ሙስሊሞች መች እንደምትነቁ አላውቅም ።
ከላይ እስቲ የአንድ ሰው ቪድዮ ምሳሌ ይሆናችሁ ዘንድ ላሳያችሁ ።
የመጀመሪያውን ቪድዮ ስታዩት ዲያቆኑ አርሲ ሰው ሞተብን እዬዬ እያሉ ምን እናርግ ብለው መንግስት ክዶናል እያሉ ሲጮኹ ያሳያል። ሲታይ በቃ ለአርሲ ንፁሃን ሞት ብቻ የሚጮኹ ይመስላል። ሁለተኛውን ደግሞ ተመልከቱ ። ዲያቆኑ ራሱ ደግሞ አክሱም ላይ መስጊድ ይሰራ የሚለውን የሙስሊም ድምፅ መጥፋት አለበት የኦርቶዶክስ ሲኖዶስ መልስ ይስጥ እያለ ጭቆናውን እንዲቀጥል ሲናገር ይታያል።
🌠 ይኸውላችሁ አርሲ ላይ ሰው ሞተ ብለው ሰሞኑ መንግስት ላይ የሚጮኹት ይህን ሰበብ አድርገው የድሮው ፈላጭ ቆራጭነታቸው እና ተፅዕኖ ፈጣሪነታቸው ስለቆመ ያ ተሰሚነታቸው እንዲመለስ ይህን ሰበብ አድርገው መንግስት ላይ ብዙ ነገር ጫና ለማድረስ ነው። አንተ ዘለህ ተሰልፈህ አብረህ ትጮኻለህ ??
አርሲ የሞቱት ያሳዝናሉ መሞት የለባቸውም ይህኮ ግልፅ ነው ኢስላም ለሰው ያዝናል ነገር ግን የትኛው የቁርአን አንቀፅ ነው ነገሮችን እንዳናገናዝብ በጭፋን ተጓዙ የሚለው ?? የፖለቲካ ዜማቸው ካለቀ ቡኃላ እኛ ሙስሊሞች በገንዘብም ሆነ በሌላም አርሲ ያሉትን ወገኖች ማገዝ መደገፍ እንችላለን ። አክሱም ያሉትን ሙስሊሞች እየጨቆኑ ያሉትኮ ኦርቶዶክስ ራሳቸው ናቸውኮ ። ከረጋጭ ጋ ተሰልፈህ ስለ ረገጣ ትቃወማለህ ??
ኦርቶዶክስ ራሷም ረጋጭ ናት ፍትህ ለአክሱም እና አርሲ እያልክ ራሳቸውንም ማጋለጥ ነው ያለብህ። ካልሆነ እነሱ ራሳቸው አልቃሽ ይሆኑና የአንተን ድምፅ ወስደው አንተ እነሱን ማባበል ውስጥ ትገባለህ ።
የሙስሊም ሚዲያዎች ቢያንስ
አክሱም ላሉትም አርሲ ላሉትም በእኩል ድምፅ ሁኑ። ለአርሲው በዚህ ልክ ሲጮኹ አይታችኋል ። ለአክሱም ግን ማንም የላቸውም ። ድምፃቸው ሊሸፈን አይገባም።
🌠 ሌላው አህባሾች ደግሞ ተረጋጉ በራሳችሁ ሳንባ ተንፍሱ ። ነገር በመጣ ቁጥር አራጋቢ አትሁኑ ... አርፋችሁ ታቦት ሲወጣ እና ሲገባ አልሃምዱሊላህ በሉ ! ።
✍️ Abdulkerim
https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------
392
83
35
30
18
10
6June 4, 2026 18.6K 23