#የፈጣሪ_መጠን_ምን_ያህል_ነው?🖍 Ⓜ️አንድ ልጅ አባቱን "የፈጣሪ መጠን ምን ያህል ነው?" ሲል ጠየቀው። Ⓜ️ከዚያም አባትየው ወደ ሰማይ አሻቅቦ አውሮፕላን ተመለከተና ልጁን "የዛ አውሮፕላን መጠን ምን ያህል ነው?" ሲል ጠየቀው። Ⓜ️ልጁም "በጣም ትንሽ ነው። እምብዛም አይታይም" ብሎ መለሰ። Ⓜ️አባትየው ወደ አውሮፕላን ማረፊያ ወሰደውና እየተጠጉት "እና አሁን የዚህኛው መጠን ምን ያህል ነው?" ሲል ጠየቀው። Ⓜ️ልጁ "ዋው አባቴ ይህ ግዙፍ ነው" ብሎ መለሰ። …
July 30, 2026 3.8K 7