#True_story
ከ12 አመት የእስር ጊዜያት በኋላ ማምለጥ ቻለና ቤቱ ሲደርስ፤ ሚስቱ፦ «ከ9 ሰአት በፊት ማምለጥህን በቲቪ ስምቻለሁ፤ እስካሁን የት ነበርክ ደግሞም ምን እያደረክ ነበር?» ብላ ጠየቀችው። እሱም ስልኩን አንስቶ 911 ደወለ ፖሊሶቹን ጠራቸው ከዛ እጁን አሳልፎ ሰጠ።
🤝🏼🙂
#በቅንነት ለሌሎች ያጋሩት🙏
#ሰናይ ግዜ ይሁንልን❤️
#SHARE እንዳይረሳ ቤተሰቦች!
በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን!
👇 SUBSCRIBE NOW
https://youtube.com/@weygud18?si=u9zP5gLZfK-ndqi6
#Join us @Eyosc1
#አስተያየት ካሎት📩 @Eyos18
📚ማንበብ ባህላችን ይሁን📚
┄┉┉✽»🎶••✿••🎶»✽┉┉┄

40
13
2February 18, 2026 13.9K 23