@eyobquotes · 2.8K subscribers
☆☆☆ #የሬጌው #ንጉሥ ☆☆☆ #ኢዮብ_መኮንን_ዘውዴ 1967 - 2005 🕯🕊 ■ #እንደቃል Album ■ #እሮጣለሁ Album ▪︎" ኢትዮጵያዊው የሬጌው ንጉስ አስተሳሰቦች " @eyobawi_12 📥
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/eyobquotesIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 10, 2020per Telegram
We have been tracking it since July 21, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
5 advertisers placed 5 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
የሬጌ የሙዚቃ አቀንቃኙ እዮብ መኮንን ሲታወስ ነሐሴ 12፣ 2018 (አራዳ ኤፍ ኤም) የኢትዮጵያ የሬጌና የሮክ ሙዚቃ አቀንቃኝ የሆነው እዮብ መኮንን ዘውዴ በቅን አሳቢነቱ፣ በበሰሉ መልዕክቶቹና ዘመን የማይሽራቸው ዜማዎቹ በብዙዎች ዘንድ የሚወደድ ባለሙያ እንደ ሆነ ይነገርለታል። ድምፃዊው በአጭር እድሜው ለሀገራችን የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ያበረከተው አስተዋጽኦ ለየት ያለና እስከዛሬ ድረስ በጥራት የሚደመጥ የጥበብ ሀብት ሆኖ ዘልቋል። እዮብ መኮንን በጅግጅጋ ተወልዶ ያደገ …
[media, no text]