NGAT ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡ ትናንት ነሐሴ… — Exit Exam For All Department — TG.ME

#NGAT ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡ ትናንት ነሐሴ 20/2018 ዓ.ም መሠጠት የጀመረው የNGAT ፈተ፤ ዛሬ ጠዋት እየተሰጡ በሚገኙ ፈተናዎች እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል፡፡ የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች ፈተናውን ትናንት ሰጥተው አጠናቀዋል፡፡ ምስል፦ እንጅባራ፣ ዋቸሞ፣ ወራቤ እና ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲዎች

❤11👍3
August 27, 2026 2.7K 1