Update‼ #NGAT ማሳሰቢያ NGAT ተመዝጋቢዎች በሙሉ 👉 አገር አቀፍ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ… — Exit Exam For All Department — TG.ME

#Update‼ #NGAT  ማሳሰቢያ NGAT ተመዝጋቢዎች በሙሉ 👉 አገር አቀፍ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተመዝግባችሁ የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን Update እያደረጋችሁ ያላችሁ ተፈታኞች፣ በፈተና ሲስተሙ ላይ የሚገኝ የትኛውንም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ በፈተና ማዕከልነት መምረጥ ትችላላችሁ።   👉 የተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket የ NGAT ፈተና ከሚሰጥበት ሁለት ወይም ሦስት ቀናት ቀደም ብሎ በእያንዳንዳችሁ Dashboard ላይ የሚመጣላችሁ ስለሆነ ዳሽቦርዳችሁን ቶሎቶሎ ቼክ አድርጉ። መልካም የፈተና ዝግጅት ጊዜ ይሁንላችሁ ‼️

❤25
August 8, 2026 7.5K 10