የNGAT ምዝገባ ለማድረግ በቴሌብር ክፍያ ከመፈፀም ጋር አጋጥሞ የነበረው ችግር ከትናንት ምሽት ጀምሮ መፈታቱ ተገልጿል፡፡ አሁን ላይ አገልግሎቱ በደንብ እየሠራ በመሆኑ ክፍያዎን በመፈፀም ምዝገባዎን ማድረግ ይችላሉ፡፡ ለድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ቅዳሜ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል፡፡ ምዝገባዎን ያድርጉ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ እንደሚያስፈልግ ያስታውሱ፡፡
13July 30, 2026 8.5K 23