@ewuketmad
፦ በዚህ ቻናል የሚዳሰሱ ነገሮች ፦ የሀገራችን ታሪኮች ፦ እውነታዎች ፦ የ ሀገር እና ባህር ማዶ ፍልስፍናዎች ፦ የስነ ልቦና ምክሮች ፦ የአያቶቻችን ተረቶች (Bed time story )ይሉታል ነጮቹ ፦ ፖለቲካዊ አድምታ በእኔ እይታ ፦ PDF መፅሐፍት እና ግጥሞች Group @ewuketmad2 አስታየት፡ ጥያቄ እና ጥቆማ @Areg05 @zak0705 አድርሱን
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ewuketmadIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
We have been tracking it since November 28, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
እድል የምትረዳው እራሳቸውን የሚረዱትን ነው ። ከተማዋ በውሃ የመጥለቅለቅ ስጋት ላይ ወድቃለችና ሁሉም ሰው መጠለያ ፍለጋ ይራወጣል ። አንድ ሰው ግን " አምላኬ ያድነኛል እምነት አለኝ" ብሎ ከመኖሪያ ቤቱ ሳይወጣ ቀረ። ደራሽ ውሃው ምድሩን ሸፍኖ የቤቱን ግድግዳ መልበስ ሲጀምር ። አንድ መኪና ሊያድነው መጣ ፡ የሰውየው ምላሽ ግን አሁንም " በአምላኬ ተስፋ አለኝ እሱ ያድነኛል" የሚል ሆነ ። ውሃው ከአንደኛው ፎቅ አልፎ ወደ ሁለተኛው ሲመጣ እንደገና አንድ ጀልባ ሊያድነ…
#"አን ዱ " የለም እንጂ " አን ዱ"ማ ብኖር #ስንቱን እንደገና እንፈጥረው ነበር !!!! #"አን ዱ" ብዙዎቻችን በኮምፒውተር ላይ #Undo("አን ዱ")ን እናውቃለን። ገጣሚውም የህንን አይቶ ይመስለኛል ግጥሙን ያለው። እውነትም እንደ ኮምፒውተር ሁሉ በኑሯችንም ውስጥ ብኖር ምናለበት ከእውቀት ይበልጥ ጥላቻና ዱላ ያስተማሩንን መምህራን "አን ዱ" ብለን እንዲያስተምሩን ሌላ እድል በሰጠናቸው። 💟💟 ትናንት ላይ ያስቀየምናቸውን " አን ዱ" ብለን ስተታችንን ማ…
©Bekoji City — ታሪካችንን እንጠብቅ፤ ለትውልድ እናስተላልፍ! ምንጭ - ትንሽ በካርታ ትልቅ በአለም የተሰኘው የበቆጂን ታሪክ ከያዘው ከ ኢንጂነር ነገስ ጉተማ መፅሐፍ የተወሰደ ! መፅሐፉን ማገኘት ለምትፈልጉ በዉጪም በሃገር ዉስጥም ያላቸው በምትፈልጉት አማራጭ ማግኘት ትችላላችሁ ! ከመፀሐፉ የሚገኘው ገቢ ሙሉ በሙሉ ለበቆጂ አረጋውያን መረጃ ማዕከል ግምባታ የሚውል ይሆናል 🙏 #የበቆጂውልብወርቅ #የበቆጂ_ታሪክ #የበቆጂባለውለታዎች #engineernegesegutema…
የበቆጂ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አመሠራረት ታሪክ የእምነት፣ የታሪክና የቅርስ አሻራ — ከትውልድ ወደ ትውልድ! የበቆጂ ከተማ ታሪክ ከነዋሪዎቿ እምነት፣ ባህልና ማኅበራዊ ሕይወት ጋር በጥልቅ የተሳሰረ ነው። ከከተማዋ ታሪካዊ ቅርሶች መካከል የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አመሠራረት ታሪክ ልዩ ቦታ ይይዛል። ይህ ታሪክ የአካባቢውን ሕዝብ እምነት፣ ትጋት፣ ትብብርና ያለፉትን ዘመናት ሁኔታ የሚያሳይ ትልቅ ትውስታ ነው። 1. በደቡብ ኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ቤተ ክር…