ውድ የዉሹ ስፖርት ቤተሰቦች፤ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ። ዉሹ ከስፖርትም በላይ… — Ethiopia Wushu Federation — TG.ME

ውድ የዉሹ ስፖርት ቤተሰቦች፤ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ። ዉሹ ከስፖርትም በላይ የዲሲፕሊን፣ የጽናት እና የውስጥ ሚዛን መጠበቂያ ጥበብ ነው። በዚህ 2019 አዲስ ዓመት ጥንካሬያችንን በማስተባበር፣ የስፖርቱን መንፈስ ከፍ በማድረግ እና የላቀ ብቃትን በማሳየት ሀገራችንን ኢትዮጵያን በኩራት እንደምናስጠራ ሙሉ እምነት አለኝ። አዲሱ ዓመት በህይወታችሁና በስልጠናችሁ የጤና፣ የሰላም እና የስኬት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። መልካም አዲስ ዓመት 201…

September 10, 2026 623