የአዲስ አበባ ውሹ ፌዴሬሽን የሳንዳ ውድድር ሊያካሂድ የማጣሪያ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል
አሁን ላይ እስፖርቱ እየተነቃቃ በመሆኑ ጊዜው በሚፈጥነው ልክ ፌዴሬሽኑ ከዘመኑ ጋር ዘምኖ ጥሩ ውድድር አዘጋጅቶ በጥሩ ሁኔታ እንደ ሚያጠናቅቅ ተስፋ እናደርጋለን
ውድድር ሲታሰብ ብዙ ልፋት አለው
ፌዴሬሽኑ ለተወዳዳሪዎች እንዲሁም ለዳኞች ሚገባቸውን ጥሩ ክፍያ ለመክፈል አቅሙ ባይኖረውም ማርሻል አርቱን ለማሳደግ ሲባል እንዲህ ያሉ ዝግጅቶች መዘጋጀቱ መልካም ነው
አሰልጣኞች በግል ግል ያለውን የመገፋፋት ያለፈው ታሪክ ወደ ውድድር ቀይራችሁት ፉክክሩን በስራ እንደ ምታደርጉት እርግጠኞች ነን
የአዲስ አበባ ውሹ ፌዴሬሽን እና አዘጋጆች መልካም እድል እንዲገጥማችሁ ልባዊ ምኞታችን ነው ።
@ethiowushu













