Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹: post #3949 — TG.ME

የሚታየው ነገር በሙሉ ምንጩ ከሚታዩት እንዳለሆነ እንድትረዱት እፍልጋለሁ። ያንተ ሕይወት የሚሠራው በማይታየው መንፈሳዊ በሆነ ዓለም ነው። ይህ የሚታይ ህንጻ የሠራው ያ ኃይል ነው። ይህ የማይታይ ኃይል በጣሪያ፣ በግድግዳ የታጠር ስላይደለ አብዛኛው ሰው አይረዳም። ይህን ኃይል ለመረዳት የመጀመሪያው እርምጃ የሰውነት አካላችን ስያንቀሳቀስ እንረዳለን። የሰውነት አካላችን ትዕዛዝ የሚቀበለው ከየት ነው የሚለው ጥያቄ መልስ ስንረዳ የሕይወታችን ውጤት ምንጩንም ጭምር እንረዳለን። ማንም ሰው ልጅ ከዚህ ኃይል ጋር አብሮ ስለተወለደ አብሮ ይኖራል።

መልካም ውጤቶችን ሁሉ ተመኘሁኋላችሁ💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
👍2❤1🙏1
August 19, 2026 522