አዕምሮ ላይ ያለ ምስል አንተ ደሃ እንደሆንክ ሳይሆን የሚያወቀው ከዚህ በፊት ስታደርግቸው የነበረካቸውን ልማዶችን እንድታደርግ ነው። እነዛን ድርጊትን አለማድረግ ለአዕምሮ ከባድ ጦርነት ሲሆን ውጤቶች ደግሞ አሁን አንተ የማትወዳቸው ናቸው። ስለዚህ ውጤቶች በአዕምሮ ላይ በምስል የተቀመጡ ናቸው። እነዛን ምስሎችን የምታወቀው እጅንና እግርክን ይዘው ያንኑን የማትወደውን ተግባርክን እንዳታደርግ ስያደርግ ነው። ስለዚህ ራስን ደሃ ነኝ ብለ ስያሜ የምትሰጠው መቺ እንደሆነ ታውቃለህ? ውጤቶችን በእጅህ ስታገኝና ስታየው ነው። ይህንን ሁኔታ አንዳንዶች እንደማይቀየሩ ስቀበሉ አንዳንዶች ከዚህኛው አለም ጋር እስካሁን እንደተጋጩ ናቸው። አንዳንዶች ደግሞ ለዘላለም የዚህን ኃይል በአዎንታዊነት በመቀየር ተመልሶ ወደ ሕይወታቸው እንዳይመጣ መንገዱን አቁርጠውታል። አንተስ የምትፈልገውን ውጤትን ማግኘትን ከማትፈልገው ውጤት ጋር በእርግጠኝነት መቁረጥ ትፈልጋለህ? ከሆነ ምን ትጠብቃለህ? መደወል ብቻ፦ +251987234366
መልካም ዕለት እሁድን ተመኘን🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
3
2August 16, 2026 612