Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹: post #3936 — TG.ME

In general to think about this idea!

በእኛ ሀገር  ጠቢብ መሆን  አብሪ ትል መሆን ማለት ነው፡፡ አብሪ ትል ከሌሎች ትሎች የሚለየው ገላው እንደፍም ማብራቱ ነው፡፡ ታድያ ብላቴኖች በጨለማ ሲያበራ ሲያዩት በገዛ ብርሃኑ ተመርተው ይመጡና አንስተው ይጨፈልቁታል፡፡ ለጠላቶቹ መንገድ ከማሳየት አልፎ የገዛ ብርሃኑ ለምንም አይጠቅመውም፡፡ ”
© በዕውቀቱ ሥዩም (ጉባኤው )

የእውቀት ምሽትን ተመኘን🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
❤2👍1
August 13, 2026 566 2