OnStream: ነፃ ፊልሞች እና TV Shows App OnStream የተለያዩ አዳዲስ እና የቆዩ ፊልሞችን (Movies) እና የቴሌቪዥን ተከታታይ ፕሮግራሞችን (TV Shows) በነፃ ለመመልከት የሚያስችል መተግበሪያ (App) ነው። መተግበሪያው ብዙ አይነት ይዘቶችንም (Contents) በአንድ ቦታ ያቀርባል። ዋና ዋና ገፅታዎች (የሚባሉለት): ✨ 🎬 ሰፊ የይዘት ምርጫ: እጅግ በጣም ብዙ ፊልሞች እና TV Shows እንዳሉት ይነገራል። 💰 ነፃ አገልግሎት: መተግበሪያው…
April 26, 2025 960