#Tech news Google, youtube premiumን አገልግሎትን vpn ተጠቅመው የሚገዙ ሰዎችን account መዝጋት ጀምሯል ::: እንደሚታወቀው የዩቲዩብ Premium ዋጋ እንደየሀገሪቱ ገንዘብ የመግዛት ዋጋ እና ኢኮኖሚ አንፃር ነው የሚወሰነው, ስለዚህ በድሀ ሀገራት, ጦርነት ባለባቸው ቦታዎች እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶች ዋጋው በጣም ርካሽ ሊሆን ይችላል:: እንደምሳሌነት ብንመለከት በአሁኑ ሰዓት በዩክሬን youtube premium ወርሀዊ ክፍያ ወደ 1…
June 26, 2024 3.1K