ለ PSG የውድድር ዘመኑ አስፈሪ ጅማሬ! PSG በመጨረሻዎቹ 4 ጨዋታዎች አንድም ድል አላገኘም 📉😳 ❌… — Ethio Sport Today 🇪🇹 — TG.ME

🚨🔴🔵 ለ PSG የውድድር ዘመኑ አስፈሪ ጅማሬ! PSG በመጨረሻዎቹ 4 ጨዋታዎች አንድም ድል አላገኘም 📉😳 ❌ Lens ላይ — ተሸነፈ 🤝 Rennes ላይ — አቻ 🤝 Lille ላይ — አቻ ❌ Monaco ላይ — 2-1 ተሸነፈ የአውሮፓ ሻምፒዮኑ PSG በ2026/27 የLigue 1 ዘመን እስካሁን ድል አላገኘም። 🇫🇷⚠️

September 5, 2026 68