🚨🔵🔴 የባርሴሎና አዲሱ የካፒቴኖች ቡድን ተገለጸ!1️⃣ ራፊንሃ — 1ኛ ካፒቴን2️⃣ ፔድሪ — 2ኛ ካፒቴን3️⃣ ኤሪክ ጋርሲያ4️⃣ ፍሬንኪ ዴ ዮንግ5️⃣ ላሚን ያማል 🔥ላሚን ያማል በ19 ዓመቱ ወደ ካፒቴኖቹ ቡድን መግባቱ ትልቁ አዲስ ነገር ነው።t.me/ethiosporttodey/5602Translate5September 5, 2026 60