ኪሊያን ምባፔ ከሪያል ቤቲስ ጋር ምርጥ ምሽት አላሳለፈም! • 🎯 7 ሹት • ❌ 4 ግዙፍ የጎል እድሎች… — Ethio Sport Today 🇪🇹 — TG.ME

🚨❌ ኪሊያን ምባፔ ከሪያል ቤቲስ ጋር ምርጥ ምሽት አላሳለፈም! • 🎯 7 ሹት • ❌ 4 ግዙፍ የጎል እድሎች አመከነ • ❌ 1 ፔናልቲ አመከነ • ⚔️ 5/13 ዱዌሎች አሸነፈ • 🔄 18 ጊዜ ኳስ አጣ 😬 ምባፔ ከቤቲስ ሽንፈት ጋር በጣም የማይረሳ ምሽት አሳለፈ። ሪያል ማድሪድም 1–0 ተሸንፏል::

September 5, 2026 68