🚨🇪🇸 ፋቢያን ሩይዝ 🗣️፦ « ባሎን ዲ’ኦር? ለማንኛውም የእግር ኳስ ተጫዋች ህልም ነው። ለምን በዚህ ዓመት አይሆንም? ይህን ዋንጫ ለማንሳት በተቻለኝ መጠን በቅርብ መድረስ ህልሜ ነው። ብዙ የቡድን ዋንጫዎችን የማሸነፍ እድል አግኝቻለሁ፣ ግን የግል ሽልማቶችን ብዙ አላሸነፍኩም። ይህንን ማሸነፍ ትልቅ ክብር ይሆንልኛል! » 🏆✨ "SHARE"
September 4, 2026 96