ተጀመረ! 10/08/2018 ዓ .ም
ቅድመ ሽያጭ
ርዕስ:ወደ ራዚኤል ተራሮች
ደራሲ:ዝጋለ አያሌው
የአንዱ መጽሐፍ ዋጋ:600ብር
ዋጋው ማተሚያ+ትራንስፖርት+መደብር ማቆያ እንዲኹም መጽሐፉ እስኪታተም የሚፈጠረው የዋጋ ጭማሬ ታሳቢ ያደረገ።
ከዚህ በፊት በወረቀት የታተሙ መጽሐፎች
1ኛ.ገነት በኢትዮጵያ ናትን?
2ኛ ገነት በኢትዮጵያ "ጓሮ" ናትን?
3.ዘዌ
4.ድራጎን በኢትዮጵያ ሰማይ
ሲሆኑ
5ኛ. "ወደ ራዚኤል ተራሮች" 11ኛ ስራ ሆኖ ዛሬ ቅድመ ሽያጭ ቀርቧል።
ሌሎችን በ e_book የታተሙ 6ቱን መጽሐፎቼ የምትፈልጉ AfroRead ላይ ታገኟቸዋላችኹ።
"የአሰላሳዮችና የሃሳባዊያን ጊዜ እየመጣ ይመስለኛል።"
Zigale Ayalew Bogale
1000524531724 CBE
5541004749049 Dashen bank
68018064 Abyssina bank
0920760334 Telbirr
facebook Report ዕግድ አለበትና እኔ መልስ መስጠት አልችልምና ከታች ያለውን ቴሌግራም ይጠቀሙ።
ደረሰኙን በዚህ ቴሌግራም አድራሻ ያስቀምጡ።
@ZigaleAyalew
ስለ ቅን ትብብራችሁ አመሰግናለሁ።
ሌሎች አዳዲስ መረጃዎች ሲኖሩ እመለሳለሁ።
ሽልማት ቻሌንጅም እናዘጋጃለን።






