Agritrade online ስራ ለጠየቃችሁኝ አዎ 2 ወር መሰለኝ የሰሩት አሁን ግን የመጥፋት ምልክቶች እያሳዩ ነው፣ አዲስ ልትገቡ ያሰባችሁ ጠንቀቅ በሉ
እስኪ አሁን እየሰራችሁ ያላችሁትን online ስራ በውስጥ ፃፉልኝ
ሁሌም አንድ እርምጃ ቀድሞ መገኘት ብልህነት ነው።መረጃ ሀይል ነው። መረጃ ገንዘብ ነው።
ማስታወቂያ ለማሰራትም ሆነ አስተያየት ጥቆማ ለማድረስ በ @xrpinvest2025 ላይ መፃፍ ይችላሉ።
@ethionlineworksverified
@xrpinvest2025

34
20
3
1July 13, 2026 7.6K 2