ስለዚህ እስካሁን ያልጀመራችሁ ከላይ ያለውን ቪዲዮ በመንካት መመልከት ትችላላችሁ።
እንዴት money earn ማድረግ እንደምትችሉ፣ የሰራችሁትንም በምን መንገድ withdraw ማድረግ እንደምትችሉ እና ስለስራዉ የተለያዩ መረጃዎችን እዚ ጋር የምንለቅላችሁ ይሆናል። ይሄን ስራ ለመጀመር ከታች download apk የሚል አለ እሱን እየነካችሁ አፕልኬሽኑን download አድርጉ፤ በመቀጠል ከላይ ባለው video መሰረት account create አድርጋችሁ ሙሉ ነገር video ላይ ባለው መልኩ ጨርሱ።
አፕልኬሽኑን download ለማድረግ - https://www.yagolive.com/scode/30680
face verification ከጨረሳችሁ በኋላ ከስር me ምትለው ውስጥ ገብታችሁ host የሚለውን click ያድርጉ።
በመቀጠል join by agent id ከሚለው በታች "please enter agent id provided by agent" የሚለው ቦታ ላይ agent id:
976780 አስገቡ።ከዛ confirm and join የሚለውን button ንኩት። በመጨረሻም በድጋሚ confirm and join እና later የሚል option ሲያመጣላችሁ መልሳችሁ confirm and join የሚለውን መረጡ።

