የኤሌክትሪክ ጥገና ባለሙያው የአንድ ሚሊዮን ብር ሎተሪ ደረሰው።
የጅማ ነዋሪው አቶ አንድነት አለማየሁ በመደበኛ ሎተሪ በ1ኛ ዕጣ የአንድ ሚሊየን ብር ሎተሪ ደርሷቸዋል ሲል የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳድር ገልጻል።
በኤሌክትሪክ ጥገና ስራዎች ህይወታቸውን የሚመሩት አቶ አንድነት የደረሳቸው የሎተሪ ገንዘብ ስራቸውን ለማስፋፋት እንደሚያውሉት ተናግረዋል።
ሎተሪ ችግር አባራሪ!!
ለበለጠ እና ትኩስ መረጃዎች ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።
�Telegram https://t.me/EthioNegarii
�Twitter https://twitter.com/EthioNegari
� YouTube https://youtube.com/channel/UCxywavkb3e3K7BY3BEh2piQ
Facebook https://www.facebook.com/EthioNegarii/
Website https://ethionegari.com/
LinkedIn https://www.linkedin.com/company/ethio-negari
#ethiopia #ሎተሪ #Lottery