Forwarded fromMinistry of Education Ethiopia
በአፋር ክልል 759 ትምህርት ቤቶች አሸባሪው የህወሃት ቡድን ባደረሰው ጥቃት ወድመዋል ============================= በክልሉ በአራት ዞኖችና 21 ወረዳዎች የሽብር ቡድኑ ባደረሰው ጉዳት 694 ትምህርት ቤቶች በከፊል፣ 65 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ በድምሩ 759 ትምህርት ቤቶች ወድመዋል። የአፋር ብሔራዊ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አሊ መሐመድ የወደሙትን ትምህርት ቤቶች መልሶ ለመገንባትና የትምህርት ሥራውንም ለማስቀጠል በክልሉ ከተለያ…
2
1December 29, 2021 7.3K 1