መልካም የእናቶች ቀን🌸ለሁላችንም እናቶች 🫶🏾
"እናት ማለት ለቃላት የሚያዳግት ትርጉም፣ ለፈገግታችን መነሻ፣ ለሕይወታችን ደግሞ መሠረት ናት። ዓለም ፊቷን ስታዞርብን እንኳ የማይለወጥ ፍቅር፣ የማይዝል እቅፍና የማይደርቅ የምሕረት ምንጭ እናት ብቻ ናት።
ዛሬ ስለ እኛ ብለው ለደከሙ፣ ስለ እኛ ብለው ዋጋ ለከፈሉና በጸሎታቸው ለጠበቁን እናቶቻችን የምስጋና ቀን ነው። እናትህ በሕይወት ካለች እቅፍ አድርገህ 'እወድሻለሁ' በላት፤ በሕይወት የሌለች ከሆነ ደግሞ በጸሎት አስባት።"🥺🙌🏽
"እናት ለልጇ የምድር አምላክ ናት።"💕
