@ethiofreshman1 · 4.9K subscribers
ማንኛውም አይነት ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁ @Ethio_freshman_comment_bot ላይ ማግኘት ትችላላችሁ። መልካም የትምህርት ጊዜ! Download our app: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.fidelacademy.freshmanexamsapp
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ethiofreshman1Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created January 14, 2024per Telegram
We have been tracking it since September 1, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
⚠️ሰበር ዜና የ2018 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል የ ሬሜዲያል ዉጤት Offical ተለቋል Link:-https://result.ethernet.edu.et @ethiofreshman1
🌐Software የሚሰጡ ዩንቨርሲቲዎች ዝርዝር 🎓 🟡 Mekelle Universitiy 🟡 Bahirdar Universitiy 🟡 Debre-Markos Universitiy 🟡 Wollo University 🟡 Haremaya Universitiy 🟡 Jimma Universitiy 🟡 Bulehora Universitiy 🟡 Jigjiga Universitiy 🟡 Debre-Birhan Universitiy 🟡 Arbamich Universitiy 🟡 Wachamo Universitiy 🟡 Wolkite Univers…
ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፡ የትኛውን የጥናት ማቴሪያል ልጠቀም? 📚 ሞጁል (Module)፣ 🎯 ፓወርፖይንት (PowerPoint) 📝 Lecture Note? ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለጥናት የምንጠቀምባቸው የተለያዩ ማቴሪያሎች አሉ። አብዛኛውን ጊዜ ተማሪዎች በብዛት የሚጠቀሙት ሞጁልን ሲሆን፣ እሱም በሃርድ ኮፒ ወይም በስልካቸው ሶፍት ኮፒ አድርገው ነው። ግን የሴሚስተር ጊዜያችን አጭርና ፈጣን ስለሆነ፣ ሞጁሉን ሙሉ በሙሉ አንብቦ ለመጨረስ ይከብዳል። Lecture Note ለምን እንም…
ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎችን ቅበላ በፍጥነት እንዲያከናውኑ እየተሠራ ነው። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፥ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላና ቅበላ ካከናወኑ በኋላ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም በፍጥነት ጥሪ እንዲያደርጉ እየተሠራ መሆኑን ገልጸዋል። የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም እንዲጀምር መርሐ ግብር የተያዘ ሲሆን እሱን ለመጠበቅ እየተሠራ መሆኑንም አስታውቀዋል። JOIN: @ethiofreshman…
[media, no text]