Ethiopian Exit Exam ➕crypto, Jobs For Fresh Graduates for the memory of procuter habtamu🇪🇹: post #7818 — TG.ME

Forwarded fromETETHIO GAT 📝//FX

#SubmitYourComplaint በመውጫ ፈተና ውጤትዎ ላይ ቅሬታ ካለዎት በኦንላይን ቅሬታዎን ያስገቡ፡፡ ማንኛውም አይነት ቅሬታ ካለዎ ማለትም ➫ ውጤትዎ ያልተገኘ ከሆነ ➫ Disqualified የተባሉ ከሆነ ➫ ፊርማ ቢፈርሙም NG የተባሉ ከሆነ ➫ የተሳሳተ ጾታ ከመረጡ ➫ ሌላ ቅሬታ ካለዎ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ የመውጫ ፈተና ውጤት ባዩበት ሊንክ ( https://result.ethernet.edu.et/usernamepage ) ላይ Submit Complaint የሚለውን ይጫኑ፣ Complaint Category ከሚለው ይምረጡ፣ Description የሚለው ባዶ ቦታ ላይ ቅሬታውን አጠር አድርገው ይግለፁ፣ ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡና Submit Complaint የሚለውን በመጫን ያጠናቅቁ፡፡

result.ethernet.edu.etMinistry of EducationMinistry of Education | National GAT
❤20👏4😁1🤔1
March 14, 2026 11K 4 14