ሚኬል አርቴታ ስለ ፒዬሮ ሂንካፒዬ እና ማርቲን ዙቢሜንዲ ሁኔታ ሲናገር :- 🗣️ ስለ ፒዬሮ ሂንካፒዬ… — እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™ — TG.ME

🚨🎙️ ሚኬል አርቴታ ስለ ፒዬሮ ሂንካፒዬ እና ማርቲን ዙቢሜንዲ ሁኔታ ሲናገር :-

🗣️ ስለ ፒዬሮ ሂንካፒዬ :-

“ፒዬሮ በጣም ጥሩ መሻሻል እያሳየ ነው። ባህሪውንና ሁሉንም እንዴት እንደሚያበረታታ ከግምት ውስጥ ስናስገባ፣ በቅርቡ ወደ ሜዳ ይመለሳል ብዬ አስባለሁ። ምናልባት ከአንድ እስከ ሁለት ሳምንት ሊፈጅ ይችላል።”

🗣️ ስለ ማርቲን ዙቢሜንዲ :-

“ዙቢ ሁኔታው በጣም እየተሻሻለ ነው። ነገ ሌላ የልምምድ ክፍለ ጊዜ አለን፤ ከዚያ በኋላ ሁኔታው እንዴት እንደሚሄድ እንመለከታለን።”

SHARE 📲 @EthioEpl
🔥12❤6
October 16, 2026 5.7K