🚨🗣 ኤሪክ ቴን ሃግ በ2022 የክረምቱ ዝውውር ወቅት ብራያን ብሮቢን ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጀርባ በሁለተኛ አጥቂነት እንዲጫወት ፈልጎ ነበር።
ቴን ሃግ :- “መጀመሪያ ላይ ሁሉም በዚህ ሐሳብ አልተስማሙም። በኋላ አሳምነናቸው ነበር፣ ግን ዘግይተን ነበር፤ እሱም በዚያን ጊዜ በሌላ የዝውውር ሂደት ውስጥ ገብቶ ነበር።”
SHARE 📲 @EthioEpl

16
3
2October 20, 2026 4.4K

16
3
2