ሁጎ ኤኪቲኬ ከIShowSpeed ጋር በEA Sports FC 27 ጨዋታ ላይ ለመጫወት እና ተሸናፊው ቅጣት… — እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™ — TG.ME

🚨 ሁጎ ኤኪቲኬ ከIShowSpeed ጋር በEA Sports FC 27 ጨዋታ ላይ ለመጫወት እና ተሸናፊው ቅጣት እንዲፈጽም ውርርድ አድርገው ነበር። 🎮

IShowSpeed ጨዋታውን ካሸነፈ ኤኬቲኬ የሮናልዶን Siuuu ሰለብሬሽን የሚጠቀም የነበረ ሲሆን ኤኬቲኬ ካሸነፈ ደግሞ የ IShowSpeed የኢንስታግራም አካውንት ፕሮፋይል ይሆናል ..

በዚህም መሰረት ኤኬቲኬ ጨዋታውን ማሸነፉን ተከትሎ ለ24 ሰዓታት የSpeed የኢንስታግራም ፕሮፋይል ፎቶ ሆኖ ይቆያል። 😅

SHARE 📲 @EthioEpl
😁47❤8🔥2🥰2👍1
October 4, 2026 4.4K 6