በሊቨርፑል የረጅም ጊዜ ዕቅድ ውስጥ ኮኖር ብራድሌይ ሙሉ የአካል ብቃት እንቅስቃሴውን ሲያገኝ የቀኝ መስመር… — እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™ — TG.ME

🚨 በሊቨርፑል የረጅም ጊዜ ዕቅድ ውስጥ ኮኖር ብራድሌይ ሙሉ የአካል ብቃት እንቅስቃሴውን ሲያገኝ የቀኝ መስመር ተከላካይ ቦታውን የራሱ ለማድረግ ጊዜ ይሰጠዋል።

ተጫዋቹ ለዚህ ሚና አሁንም በጣም ሩቅ እንደሆነ ይታመናል ፤ ነገር ግን የማጥቃት ስልቱና የአካል ብቃት እንቅስቃሴው በጣም ምርጥ ጥምረት እንሚሆኑ ይቆጠራሉ።

                 [ Paul Gorst ]

SHARE 📲 @EthioEpl
❤16🔥2
October 4, 2026 4K
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™: post #65431 — TG.ME