እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™: post #65335 — TG.ME

ፊል ፎደን ወደ ባየር ሙኒክ ? 👀

እንግሊዛዊው አጥቂ ፊል ፎደን ከማንችስተር ሲቲ ለመልቀቅ የሚቻልበት ሁኔታ ከተፈጠረ እና ተጫዋቹ ክለቡን ለመልቀቅ ፈቃደኛ ከሆነ የጀርመን ኃያሉ ባየርን ሙኒክ እሱን ለማስፈረም እንደሚሞክር ተዘግቧል።

- BBC Sport

SHARE 📲 @EthioEpl
🔥25😁14❤8👀5