የማንቸስተር ዩናይትድ የቻምፒዮንስ ሊግ ቡድን ስብስብ :- 📌 ግብ ጠባቂዎች :- ላመንስ ፣ ዳርሎው ፣ ሄተን… — እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™ — TG.ME

❗️የማንቸስተር ዩናይትድ የቻምፒዮንስ ሊግ ቡድን ስብስብ :-

📌 ግብ ጠባቂዎች :-

ላመንስ ፣ ዳርሎው ፣ ሄተን ፣ ሚንጎ

📌 ተከላካይዎች :-

ዳሎት ፣ ማዝራዊ ፣ ዴላይት ፣ ማጉዌር ፣ ማርቲኔዝ ፣ ዶርጉ ፣ ሾው ፣ ሄቨን

📌 የመሃል ሜዳ ተጫዋቾች :-

ማውንት ፣ ፈርናንዴዝ ፣ ሳንቶስ ፣ ቴሌማንስ ፣ ባሌባ ፣ ኡጋርቴ

📌 አጥቂዎች :-

ራሽፎርድ ፣ ኩንሃ ፣ ዚርክዚ ፣ አማድ ፣ ምቤሞ ፣ ቶምፕሰን ፣ ሴስኮ

📋 ማይኖ እና ዮሮ በቡድን ዝርዝር B ውስጥ ይካተታሉ። እነሱ ከ21 ዓመት በታች የሆኑ እና ቢያንስ ለሁለት ዓመታት በክለቡ ውስጥ የቆዩ ተጫዋቾች ናቸው።

የአካዳሚ ተጫዋቾች መመዝገብ የለባቸውም። ስለዚህ በማንኛውም ጊዜ ወደ ቡድኑ ሊካተቱ ይችላሉ።

SHARE 📲 @EthioEpl
❤54😁13🔥6🤔3
September 4, 2026 7K 3