ብራያን ምቤሞ :- "በመልበሻ ክፍል ውስጥ ጥሩ ድባብ አለ። እንቀልዳለን፣ እንዝናናለን፣ እንሳሳቃለን እና… — እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™ — TG.ME

🗣 ብራያን ምቤሞ :-

"በመልበሻ ክፍል ውስጥ ጥሩ ድባብ አለ። እንቀልዳለን፣ እንዝናናለን፣ እንሳሳቃለን እና በሜዳ ላይ አብረን መሆን ያስደስተናል። ስለዚህ ሁሉም ነገር በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ነው።"

SHARE 📲 @EthioEpl
🥰21❤14😁9🔥2
September 5, 2026 2.8K 1