⚽️ | ቶተንሃም የክረምቱ የ2026/27 የዝውውር መስኮት ከተዘጋ በኋላ :-
ያስፈረማቸው ✅
✅ ሳንድሮ ቶናሊ - ከኒውካስትል
✅ ማቲየስ ፈርናንዴዝ - ከዌስትሃም
✅ ሳቪንሆ - ከማንቸስተር ሲቲ
✅ ኦማር ማርሙሽ - ከማንቸስተር ሲቲ (በውሰት)
✅ ቫን ሄክ - ከብራይተን
✅ ማርኮስ ሴኔሲ - ከቦርንማውዝ
✅ አንድሪው ሮበርትሰን - ከሊቨርፑል (በነፃ ዝውውር)
✅ ማርቲን ዱብራቭካ - ከበርንሌይ (በነፃ ዝውውር)
✅ ማይካሂሎ ሙድሪክ - ከቼልሲ (በውሰት)
✅ ቶሲን አዳራቢዮዮ - ከቼልሲ
የለቀቃቸው ❌
❌ ክርስቲያን ሮሜሮ - ወደ አትሌቲኮ ማድሪድ
❌ ጄድ ስፔንስ - ወደ ኢንተር ሚላን
❌ ሉካ ቩስኮቪች - ወደ ብራይተን
❌ ራዱ ድራጎሲን - ወደ ፊዮረንቲና (በውሰት)
❌ ጃንግ ሚን-ሂዩክ — ወደ ዌስተርሎ (በውሰት)
❌ ዊል ላንካሻየር — ወደ ሚድልስቦሮ
❌ ፓፔ ሳር - ወደ ጁቬንቱስ
❌ ጆቫኒ ቪካሪዮ - ወደ ጁቬንቱስ (በውሰት)
❌ ጆዋኦ ፓሊንሃ - ወደ ባየርን መለሰው
❌ ሚኪ ሙር - ወደ ኮሎኝ
❌ ኢቭስ ቢሱማ - ነፃ ወኪል
SHARE 📲 @EthioEpl

36
4September 2, 2026 7.6K 2 8