የማርከስ ራሽፎርድ በማንቸስተር ዩናይትድ ለመቆየት መወሰኑ የክለቡን የዝውውር አማራጮች ገድቧል ፤ ምክንያቱም… — እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™ — TG.ME

🚨 የማርከስ ራሽፎርድ በማንቸስተር ዩናይትድ ለመቆየት መወሰኑ የክለቡን የዝውውር አማራጮች ገድቧል ፤ ምክንያቱም ሳምንታዊ ደሞዙ 325,000 ፓውንድ ነው።

በዚህ ክረምት ዩናይትድ የአማካይ ክፍሉን በማጠናከር ላይ አተኩሮ አንድሬ ሳንቶስን ፣ ዮሪ ቲሌማንስን እና ካርሎስ ባሌባን በድምሩ 155 ሚሊዮን ፓውንድ አስፈርሟል።

በሚቀጥለው ክረምት ክለቡ የተከላካይ ክፍሉን እንደገና ለማደስ አቅዷል። በቀጣይ ለአዳዲስ ፈራሚዎች የቡድኑ አጠቃላይ የማሻሻያ ወጪ ከ500 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ሊሆን ይችላል።

[ James Ducker, The Telegraph ]

SHARE 📲 @EthioEpl
❤14😁10🤣2🔥1
September 3, 2026 3.6K 1