ማንቸስተር ሲቲ ባለፈው ሳምንት ጁሊያን አልቫሬዝን ለማስፈረም አስቦ እንደነበር ለተጫዋቹ ቅርብ የሆኑ በርካታ… — እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™ — TG.ME

ማንቸስተር ሲቲ ባለፈው ሳምንት ጁሊያን አልቫሬዝን ለማስፈረም አስቦ እንደነበር ለተጫዋቹ ቅርብ የሆኑ በርካታ ምንጮች ገልፀዋል ፤ ነገር ግን አልቫሬዝ የመመለስ ፍላጎት አላሳየም። (Sam Lee)

SHARE 📲 @EthioEpl
🔥42❤11👍5😢3😁1
September 3, 2026 5.7K 3 4