Drawing Coordination ምንድነው? በአንድ ሕንፃ ውስጥ የተለያዩ disciplines የራሳቸው… — SMH General Construction — TG.ME

Drawing Coordination ምንድነው?

በአንድ ሕንፃ ውስጥ የተለያዩ disciplines የራሳቸው drawing አላቸው፦
🏠 Architectural
🏗️ Structural
🚰 Sanitary/Plumbing
Electrical
❄️ Mechanical/HVAC
🔥 Fire Protection
Coordination ማለት እነዚህ ሁሉ አንድ ሕንፃ ላይ ስለሚሰሩ እርስ በርሳቸው እንዳይጋጩ መፈተሽ ነው።


https://t.me/ethioengineers1
❤10👍5
August 27, 2026 3.3K 8