🖥 ስለ Crypto wallet በጥልቀት በመግባት እንመልከት 🎮Crypto Wallet ልክ ብር እንደምታስቀምጡበት እውነተኛ የኪስ ቦርሳ ይሄ ደግሞ የዲጂታል ገንዘባችሁን ደህንነት ይጠብቃል። ስለዚህ የሆነን Cryptocurrency ለመጠቀም ከፈለጋችሁ መጀመሪያ Wallet ሊኖራችሁ ይገባል። 👛Walletዎችን በሁለት ትልልቅ ምድቦች እንመልከታቸው ፡ Custodial እና Non custodial : 🔤 Custodial Wallets? የእናንተን crypto ሌሎች ሰዎች ናቸው የ…
October 18, 2024 62