የተለያዩ Exchange ላይ Crypto መሸጥ መግዛት ይችላል ምንገዛበት መንገድ ደሞ p2p በመባል ይታወቃል።… — EthioCrypto-4 3 3 — TG.ME

የተለያዩ Exchange ላይ Crypto መሸጥ መግዛት ይችላል ምንገዛበት መንገድ ደሞ p2p በመባል ይታወቃል። 🖱p2p (peer-to-peer) ምንድነው? P2P peer to peer ወይም አንድ ለ አንድ ግብይት ማለት ነው Simple word እንደ ባንኮች ወይም የፋይናንስ ድርጅቶች  ያሉ 3ተኛ ወገን  በሌሉበት ተጠቃሚዎች መካከል ቀጥተኛ cryptocurrency ግብይት መግዛት እና መሸጥ እንዲችሉ ታስበው የተሰሩ ናቸው። ተጠቃሚዎች በቀጥታ እንዲገበያዩ ያስችላቸዋል, ከ…

October 18, 2024 46