የ Cryptocurrency Listing ምንድነው? ወይም listing ሰንል ምን ማለታችን ነው ? በነገራችን…

የ Cryptocurrency Listing ምንድነው? ወይም listing ሰንል ምን ማለታችን ነው ? በነገራችን ላይ list ሚደረገው የ telegram airdrop ብቻ አደለም Crypto እራሱ list ይደረጋል።😊 የcrypto  listing ለንግድ exchange Crypto የማስገባት ወይም የመጨመር ሂደት ነው ተጠቃሚዎች በ cryptocurrency  platform ላይ አዲሱን ክሪፕቶ በቀላሉ እንዲገዙ እንዲሸጡ  እንዲነግዱ ያስችላቸዋል። Listing ለምን አስፈላጊ ሆነ…

October 16, 2024 35