MOSES ITAUMA vs FILIP HRGOVIĆ — የከባድ ሚዛን ትልቁ ፈተና! ዛሬ በጉጉት የሚጠበቀው የከባድ… — Ethiopian ላብ ደምን ያድናል (ካዞ) — TG.ME

🥊🔥 MOSES ITAUMA vs FILIP HRGOVIĆ — የከባድ ሚዛን ትልቁ ፈተና!
ዛሬ በጉጉት የሚጠበቀው የከባድ ሚዛን ግጥሚያ ላይ Moses Itauma እና Filip Hrgović ይፋለማሉ! 🥊🔥
🇬🇧 Moses Itauma — 14-0 (12 KO)
የከባድ ሚዛን የወደፊቱ ኮከብ ተብሎ የሚጠበቀው Itauma ወጣት፣ ፈጣን እና explosive ቦክሰኛ ነው። በፈጣን combinations፣ በእንቅስቃሴ፣ body feints እና devastating counters የሚታወቀው የsouthpaw ቦክሰኛ ነው።
🇭🇷 Filip Hrgović — 20-1 (15 KO)
ብቸኛ ሽንፈቱን በDaniel Dubois የተቀበለው Hrgović በልምድ፣ በአካላዊ ጥንካሬ፣ በstiff jab እና በከፍተኛ የምት ኃይል የሚታወቅ aggressive pressure fighter ነው።
🔥 የጨዋታው ቁልፍ ነጥብ!
Itauma በመጀመሪያዎቹ ዙሮች ፍጥነቱንና ኃይሉን በመጠቀም Hrgović ሪትምን ለማበላሸት እና ቀድሞ ለመጫን ይሞክራል።
Hrgović በበኩሉ ጃቡን በመጠቀም ርቀቱን ለመቆጣጠር፣ ጨዋታውን ወደ አካላዊ ፍልሚያ ለመቀየር እና Itauma ከመጀመሪያዎቹ 6 ዙሮች በላይ የሄደ ልምድ እንደሌለው በመጠቀም አቅሙን ለመፈተሽ ይሞክራል።
ግጥሚያው ዛሬ ከሌሊቱ 6:00 በኋላ — በኢትዮጵያ ሰዓት!
👊 Itauma ወይስ Hrgović? ማን ያሸንፋል?
💥 KO ይሆናል?
🥊 ወይስ ወደ ዳኞች ውሳኔ ይሄዳል?
👇 የእርስዎን ትንበያ ኮሜንት ላይ ይፃፉ!
Cazo Boxing Tube 🥊
Ethiopian Amateur Boxing with Cazo
TikTok: @Cazo 41
❤2
August 29, 2026 265