ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር… — Ethio telecom — TG.ME

ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤14👍14🤔3
September 3, 2026 7.3K 7