🌼 አዲሱን ዓመት ከሰራተኞችዎና ከደንበኞችዎ ጋር በኢትዮ ቴሌኮም የአደይ አበባ ኢንተርፕራይዝ የበዓል ፓኬጅ ያክብሩ።
🎁 ለድርጅቶች ስጦታና ለሰራተኞች እውቅና መስጫ ተደርጎ የተዘጋጀው እያንዳንዱ ፕላን ቅናሽ የተደረገባቸውን የድምፅ፣ የዳታና የአጭር መልእክት (SMS) ጥቅሎች እንዲሁም የ25% ተጨማሪ ስጦታ ያካትታል።
📍 በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የድርጅት አገልግሎት ማዕከል ጎራ ይበሉ ወይም
📥 [email protected] ያግኙን!
ለተጨማሪ መረጃ: bit.ly/4gRFD5E
#EnterpriseSolutions
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

12
4
1September 2, 2026 8.3K 2