@ethio_sat_01 · 1.7K subscribers
Best frequency for you ምርጥ ምርጡን ለናንተ 👍👍
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ethio_sat_01Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created March 29, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 26, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
5 advertisers placed 5 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
[media, no text]
🤑ወገን ንቁ ሰው በወር 15,000 እንደመደበሪያ ጀምሮ እየሰራ ነው !!🤑🤑 እንዴት እንደምትሰሩ ማወቅ ከፈለጋችሁ ይሄንን ላይክ https://t.me/ethio_sat_01
#እንድታውቁት በኢትዮ ሳት የሚሰራጩ የሳተላይት ሥርጭቶች በሙሉ ከሰዓታት ጀምሮ እየሰሩ አይደለም። በዚህ ጉዳይ አርትስ ቴሌቪዥን የሚከተለውን አስፍሯል ፦ "የሳተላይት አገልግሎት አጋራችን በእስራኤል ውስጥ ባጋጠመው ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት መቆራረጥ ምክንያት ሥርጭታችን ተቋርጧል። በመሆኑም ችግሩን ለመፍታት ከቴክኒክ ባለሙያዎቻችን እና የሳተላይት አገልግሎት አቅራቢያችን ጋር በመሆን በሙሉ አቅማችን እየሠራን እንገኛለን። ለተፈጠረው የሥርጭት መቋረጥ ይቅ…
አባቴን አሳምኜዉ ወደ ቤት ልገባ ነዉ እንኳን ደስ አለህ በሉኝ
አገራችን ላይ የሚገኙት የቲቪ ቻናሎች ሁሉም በሚባል ደረጃ ተቋርጠዋል። አገልግሎቱን ለመመለስ እየተሰራ እንደሆነ ገልፀዋል ። ዲሽ አትነካኩ ይስተካከላል ጠብቁ!!
Father እናንተ ነው ያበላሻቹት ብሎ ከቤት ልያባርረን ነው ድረሱልን ባካችሁ 😂😂😂