@ethio_merejanews · 1.2K subscribers
ቻናኑ የተከፈተው ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን ወደ እናንተ በማድረስ የመረጃ ሰው ማድረግ ነው ።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ethio_merejanewsIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 20, 2020per Telegram
We have been tracking it since September 8, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
#እንድታውቁት የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል። የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በየካቲት ወር ሲሸጥ በነበረበት ዋጋ የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል። የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ስንት ነው ? - ቤንዚን በሊትር 77 ብር ከ65 ሳንቲም - ነጭ ናፍጣ በሊትር 79 ብር ከ75 ሳንቲም - ኬሮሲን በሊትር 79 ብር ከ75 ሳንቲም - ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር 62 ብር ከ36 ሳንቲም - ከባድ ጥቁር ናፍጣ…
የአድዋ ድል በዓልን ለማክበር ወጥተው በፖሊስ ታግተው የዋሉት 25 ጋዜጠኞች! ነገሩ እንዲህ ነው፣ ዛሬ "አድዋን በባዶ ዕግር" በሚል መሪ ቃል ለ5ኛ ጊዜ ተገናኝተው በባዶ እግር ትንሽ ተጉዘው፣ ፎቶ ተነስተው ለመለያየት ከፋና፣ ከኢቢሲ፣ ከአዲስ ቲቪ፣ ከሀገሬ ቲቪ፣ ከኢዜአ እና ከመንግስት ኮሚኒኬሽን ቢሮ የተውጣጡ 25 ጋዜጠኞች በጠዋቱ ይገናኛሉ። ይሁንና ገና 6 ኪሎ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አጠገብ ተገናኝተው "አድዋ" የሚል ፅሁፍ ብቻ ያለበትን አረንጓዴ ቲሸርት ለብሰው …
በምስራቅ ጎጃም ጣቢት ቅ/ጊዮርጊስ አንድነት ገዳም አንድ አባት በገጀራ ተመተው ህይወታቸው አለፈ! በምስራቅ ጎጃም በአዋባል ወረዳ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ሥር በሚገኘው በመካነ ቅዱሳን ጣቢት ቅ/ጊዮርጊስ አንድነት ገዳም የካቲት 20/2016 ዓ.ም ከምሽቱ በግምት 3፡00 ሰዓት ሲሆን ማንነታቸው ያልታወቁ ግለሰቦች ወደ ገዳሙ ገብተዋል። ግለሰቦሻቹ የእቃ ቤቱን በማንኳኳት የእናቶችንና የአባቶችን ገዳም ቤቶችን በር ሲመቱ ቆይተው አባ ገ/ሥላሴ ታመነ የተባሉትን በገጀራ መተው …
[media, no text]