#ተለቀቀቀቀቀቀቀ
የቱን Digital Satellite Finder ልግዛ ብላችሁ ለተቸገራችሁና
ስለ Satellite Finder ማወቅ ለምትፈልጉ አዲስ መፅሐፍ ለንባብ አብቅተናል በዚህ መፅሐፍ ለተጠቃሚዎች ምን አይነት Finder መግዛት እንዳለባችሁ
ለጀማሪ የዲሽ ባለሙያዎችና ልምድ ላላችሁ
የሚሆን ከ 100 በላይ ገፅ ያለው በፅሁፍና በፎቶ የተደገፈ መፅሐፍ ነው።
በሃገራችን በስፋት የሚገኙትን ፋይንደሮች ማለትም
✅Xrusier 5550D
✅Xrusier 6650D
✅Findsat 8620
✅Pozzer 5500
✅GT-Media ሌሎችንም ፋይንደሮች ሙሉ ትምህርት ያገኛሉ።
Link 👇👇👇
https://ye-buna.com/aregehagneewune?ref=product_detail&product=bc6ac1daa193e_aregehagneewune




