2019🌼🌼 ለመላው የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ። አዲሱ… — Ethiopian Construction Vacancy & Tender — TG.ME

🌼🌼2019🌼🌼

ለመላው የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ።

አዲሱ አመት ...

🌻 የሰላም፣ የፍቅር፣ የስኬትና የመተሳሰብ ያድርግልን።
🌻 ሁላችንም የምንናፍቀውን የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን።

🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼

@etconp
❤3🥰2👏1
September 11, 2026 1.4K 1