የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከሱዳን ጋር ለሚያደርገው የመጀመርያ የምድብ ጨዋታ ወደ ደቡብ ሱዳን ጁባ የሚያደርገውን ጉዞ ጀምሯል።የኢ/እ/ፌ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ በቦሌ ዓለምአቀፍ አየር ማረፊያ በመገኘት የቡድኑ አባላትን አበረታተው ሽኝት አድርገዋል።Era Journal !!t.me/erajournal/2859TranslateSeptember 22, 2026 15